Get Mystery Box with random crypto!

እየተደገሰልህ ነው!!! ሽር ጉድ ...ጉድ ጉድ...ጉድ ሽር እንደ ገብስ ቆሎ ገባ ወጣ ያለ ሱ | ወግ ብቻ

እየተደገሰልህ ነው!!!

ሽር ጉድ ...ጉድ ጉድ...ጉድ ሽር

እንደ ገብስ ቆሎ ገባ ወጣ ያለ
ሱፍ የተጣለበት

ቀንህን ለማድመቅ ..ለማሞቅ ተነስተው

መሰሉህ??

እየደገሱልህ አሻሮ ባሻሮ
ጌሾ
የሙሾ ጠላ

ድግስስስስ ላዘን ጥንስስስስ ....
...........
Apr 21,2021
Ribka Sisay
..........
@ribkiphoto