Get Mystery Box with random crypto!

#የህልም ፍታት - ከአመታት ወደ ቀናት ክተታችን ደርሶ እየመታነው እንገኛለን። አዲስ ነገርን አስ | ወግ ብቻ

#የህልም ፍታት - ከአመታት ወደ ቀናት

ክተታችን ደርሶ እየመታነው እንገኛለን። አዲስ ነገርን አስበን ብዙ አስበን ሩቅ አልመን ያዘጋጀነውን አጣፍጠን የሰራነውን ማዕድ ብትቀምሱ ለብርዱም ኩታችሁን ደርባችሁ የኪነ-ጥበብ ማዕድ ላይ ብትቋደሱ እያልን ስንጋብዝ። ገጣሚው ቃሉን ሰድሮ ሙዚቀኛውም ዜማውን ወጥሮ የሰራውን ማዕድ ቅመሱልኝ ብሎ ስለተጣራ ሁላችሁም በጠራነው ክተት ተከታችሁ ነሀሴ 23 ፒያሳ በሚገኘው hi5 coffe house እንድትገኙ እንላለን። ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ የእሽቅድምድም ጉዳይ እና ቀድሞ ብታ የማስያዙ ጉዳይ ይታሰብበት ልንል እንወዳለን። ኩታችሁን ደርባችሁ አልያ በሀገር ባህል ልብስ አሸብርቃችሁ ኑልን እኛም ጎንበስ ብለን እንቀበላለን።

ሁላችንም ግብዣውን እናድርስ
share