Get Mystery Box with random crypto!

ግንቦት ፩ የእናቶች እናት ቀን!! ታላቅ #ቻሌንጅ ለኦርቶዶክሳውያን ለበሽታ እንኳን ቀን ተሰጥቶ | ውዳሴ ማርያም/wdasemaryam

ግንቦት ፩ የእናቶች እናት ቀን!!

ታላቅ #ቻሌንጅ ለኦርቶዶክሳውያን ለበሽታ እንኳን ቀን ተሰጥቶ በአል በሚከበርበት ዓለም ላይ የእመቤታችን የልደት ቀንማ እንዴት አይከበር!?

ስለዚህ ከፍጥረታት በላይ ከፈጣሪ በታች የሆነችውን የእመቤታችን የልደት ቀን #የእናቶች_እናት_ቀን በማለት እንድናከብረው እንዲሁም ይሄን ፎቶ Profile በማድረግ ቻሌንጁን እንድናስፋፋ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃችኋለን።

እኔ #Profile አድርጊያለው እናንተስ????
#የእናቶች_እናት_ቀን #ግንቦት_ልደታ