Get Mystery Box with random crypto!

Wachemo University students' union

የቴሌግራም ቻናል አርማ wcusu — Wachemo University students' union W
የቴሌግራም ቻናል አርማ wcusu — Wachemo University students' union
የሰርጥ አድራሻ: @wcusu
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.27K
የሰርጥ መግለጫ

For real information held in our university...
🔊 "Let there be Peace; Together, We Progress." 🔊

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-23 15:10:14
ለአንደኛ ዓመት መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች :-
3.0K viewsSa Ba, 12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 21:08:38
4.6K viewsSa Ba, 18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 19:33:23 በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ቀደም ሲል ካለው የውሃ አቅርቦት በተጨማሪ  የተሻለ የውሃ አቅርቦት እንዲኖር በማቀድ ታስቦ የተጀመረው የውሃ ፕሮጀክት ተጠናቆ ስራ መጀመሩ ተገለፀ።

°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

የዩኒቨርስቲያችን ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሀብታሙ አበበ ጨምሮ ጥቂት የሴኔት አባላት በተገኙበት የውይይት መድረክ ከተማሪዎች  ህብረት ፣ ከሰላም ፎረም እንዲሁም ከሀይማኖት ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄዷል።

በውይይቱ ወቅት መደበኛ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የመጀመሪያ መንፈቀ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና ዙሪያ በርካታ ሀሳቦች የተሰነዘረ ሲሆን በጥቅሉ ተማሪዎች በፈተና ወቅት ሊተገበሩ የሚገቡ ጥብቅ መመሪያዎች ማክበርና መተግበር እንደሚገባቸው በጥብቅ አሳስበዋል።

በተዘጋጀው መድረክ  የዩኒቨርስቲያችን ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሀብታሙ አበበ በንግግራቸው በግቢው ካለው የውሃ አቅርቦት በተጨማሪ  የተሻለ የውሃ አቅርቦት እንዲኖር በማቀድ ታስቦ የተጀመረው የውሃ ፕሮጀክት ተጠናቆ ስራ መጀመሩን አብስረዋል።

ተማሪዎች በእውቀት እንዲጎለብቱ እንዳሻቸው የሚጠቀሙበትን ምቹ ግቢ መፍጠር፣ commercial complex ህንፃዎች ግንባታ ተጠናቆ ስራ ሲጀምር በርካታ ተማሪ ተኮር አገልግሎቶች እንደሚሰጥ ማስቻል፣ Wi-Fi አገልግሎት ማስፋት፣ በተማሪዎች አደረጃጀት በቀጣይ የሚታቀዱ እቅዶች ከተቋሙ እቅድ ውስጥ ተካተው ወደ ክንውን እንዲገባ እንደሚሰራም ጠቁመዋል።

በዚህም አጋጣሚ ስርዓት አልበኝነት ፣ በዩኒቨርስቲው ቅጥር ግቢ ውስጥ የማይፈቀዱ ሀይማኖታዊም ይሁን ወጣ ያሉ አለባበቦች እና በሀይማኖት ስም ግጭት የሚቀሰቅሱ እንቅስቃሴዎች ላይ በተገኙ ተማሪዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወሰድባቸው  ዶ/ር ሀብታሙ በአንክሮ አስጠንቅቀዋል።

ነሀሴ 13/2014 ዓ.ም

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት


ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት  ይከታተሉን
Facebook Wachemo University Students' Union
Telegram @WCUSU

ጥያቄና አስተያየት ካላችሁ
@WCUSUbot
4.4K viewsSa Ba, edited  16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 19:32:02
3.6K viewsSa Ba, 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 08:48:43
#ጥቆማ
ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ:-
5.2K viewsSa Ba, 05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 21:07:56
#New_Notice
5.5K viewsSa Ba, 18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 14:42:25
6.5K viewsSa Ba, 11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 17:52:26
ለመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች
8.0K views14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 19:00:15
#New_Notice
7.8K views16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 17:18:18
የሰላም ሚኒስቴር ከዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር ለአራተኛ ዙር የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ ልማት አገልግሎት ፕሮግራም ሲሰለጥኑ የቆዩ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶችን አስመርቋል። የምረቃ ስነ ስርዓቱ በሐይማኖት አባቶች እና በሐገር ሽማግሌዎች ምርቃት ተጀምሯል ።

በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ለተመራቂ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች መልዕክት ያስተላፋት በሰላም ሚኒስቴር የሚኒስትር ጽ/ቤት ኋላፊ ወ/ሮ ሂሩት ዴሌቦ የሰላም ሚኒስቴር ዘላቂ ሰላምና ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ዘርፈ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ ገልፀው የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ ልማት አገልግሎት ፕሮግራም የዚሁ አንድ አካል ነው ብለዋል ።

በጎ ፈቃድ አገልጋዮች ለበጎነት የበጎነት ልብ ሊኖረን ይገባል ያሉት ወ/ሮ ሂሩት በቀጣይ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በማህበረሰቡ ውስጥ በሚኖራችሁ ቆይታ ኢትዮጵያዊ ስሜትን ከፍ የሚያደርጉ ስራዎችን እንዲያከናውኑ አሳስበዋል ።

የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሀብታሙ አበበ በበኩላቸው ዩኒቨርስቲው ከመማር ማስተማር ጎን ለጎን ለዘላቂ ሰላም ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል ብለዋል ።

ዩኒቨርስቲው ከሰላም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በጎ ፈቃደኛ ወጣቶችን ለአራት ተከታታይ ዙር በማሰልጠን ሀገራዊ ኋላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል ብለዋል ።


በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የሰላም ሚኒስቴር አመራሮችና አስተባባሪዎች ፣ የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ አመራሮችና የግቢው ማህበረሰቦች ፣ የሀዲያ ዞን የሐይማኖት አባቶችና የሐገር ሽማግሌዎች ፣የሀዲያ ዞን አመራሮች ፣ የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ፕሮግራም የክልል አስተባባሪዎችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል ።
7.6K viewsedited  14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ