Get Mystery Box with random crypto!

ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ትላንትና የድርጅቱ ሰራተኞቹን ሰብስቦ የማነቃቂያ ንግግር አደረገ በንግግ | 🌷❤️🌹 ውብ ፍቅር🌹❤️🌷

ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ትላንትና የድርጅቱ ሰራተኞቹን ሰብስቦ የማነቃቂያ ንግግር አደረገ በንግግሩም ደጋግሞ የተጠቀመው ቃል የማይቻል ነገር የለም #ይቻላል ብሎ ንግግሩ ቋጨ፡፡ በመጨረሻም ጥያቄ ያለው ሲል በመስሪያ ቤቱ አዝግ በሚል ቅጽል ስም የሚጠራ ሰራተኛ እጁን አወጣ ኃይሌም እድሉን ሰጠው፦ "አመሰግናለሁ ሻለቃ እንደው ደፈርከኝ አትበለኝና ብሎ በንግግርህ ደጋግመህ ይቻላል ይቻላል ስትለን ነበር ግን ከምር ሁሉ ነገር ይቻላል???? " ሲል ኃይሌም ቀበል አርጎ "ከሞከርክ ሁሉም ይቻላል" አለው፡፡ ሰራተኛው ግን አልተዋጠለትም እንግዳው ሁሉም የሚቻል ከሆነ አንድ ነገር አድርግልኝ እኔ አልቻል ስላለኝ ነው ሲል ፣
ሻለቃ ኃይሌም፦ ኮስተር ብሎ ምንድነው እሱ አለው??
ሠራተኛው ፦ "ይቻላል የሚለው ቃል ይበልጥ እንዲገባን እዚህ ግድግዳ ላይ ውኃን በፕላስተር አጣብቀህ/አንጠልጥለህ ይዘህ አሳየን"ሲል
ሻለቃ ኃይሌ፦ ከመልሱ በፊት "እኔ ምለው አንተ የእኔ ሠራተኛ ነህን ??? አላለም ፡፡
መልካም የእሁድ ቀትር
Join & shsre @yewqetabugida67