Get Mystery Box with random crypto!

#በዓለም_ላይ_3_ዐይነት_ሰዎች_አሉ! 1, የተቀመጡ ሰዎች 2, የተሰረቁ ሰዎች 3, ባለ ራዕይ | 🌷❤️🌹 ውብ ፍቅር🌹❤️🌷

#በዓለም_ላይ_3_ዐይነት_ሰዎች_አሉ!

1, የተቀመጡ ሰዎች
2, የተሰረቁ ሰዎች
3, ባለ ራዕይ ሰዎች

#የተቀመጡ_ሰዎች

የሚባሉት ህይወትን በ TV ነው የሚያዩት፣ ትችትን ፣ ነቀፌታን ፣ተግዳሮት የማይፈልጉ ፣ አሸናፊነትንም ሆነ ሀላፊነትን አይወዱም ባአጠቃላይ [Challenge Life] አይፈልጉም።

#የተሰረቁ_ሰዎች

ሌላዉን መስሎ መኖር ምኞታቸው ነው። የራሳቸው የሆነ አቋምም ሆነ ማንነት የላቸውም። የተሰረቀ ሰው ራሱን ከሌላ ጋር እያወዳደረ ነው የሚኖረው።

#ባለራዕይ_ሰዎች

ነፃ እና ተፈጥሯዊ ሰዎች ናቸው። የበታችነት ስሜት አይሰማቸውም!! መተባበር፣ ፍቅር እና ማህበራዊ ተቆርቋሪነት መገለጫቸው ነው።እነዚህ ሰዎች በቅድሚያ፦
ማህበረሰቡን
ሲቀጥል ቤተሰባቸው
በመጨረሻ ራሳቸዉን የሚያስከትሉ ናቸው።

እንዲህ አይነት ሰው ካርታውን ያለማጭበርበር የሚጫወት እንጂ የሚያሸንፍ አይደለም።

ሁሉም ጥሩ ይሆናል ዋናው ነገር ሰላምና ጤና

@Yewqetabugida67