Get Mystery Box with random crypto!

እኚህ አባት እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜግነት በየትም ቦታ ሄደው ሰርተው የመኖር ህገመንግስታዊ መብ | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

እኚህ አባት እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜግነት በየትም ቦታ ሄደው ሰርተው የመኖር ህገመንግስታዊ መብት አላቸው::

ነገር ግን አንዳንድ ቤተሰቦቻቸው ና ማህበረሰቡ በጥ ላ ቻ ና በመጥፎ ስነምግባር ያሳደጏቸው ሰዎች እኚህን አባት ከየት መጣህ ? ለምን መጣህ ? ማን ነህ ? ምንድን ነህ ? እያሉ እየተሳለቁባቸው፣ሲያስጨንቋቸው የሚያሳይ ምስል ተቀርፆ ወጥቷል።

የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች በእኚህ አባት ምን ተፈፀመ ? በህይወት አሉ የሉም የሚለውን ማሳወቅ ቢችሉ መልካም ነው።ይህ የብዙ ኢትዮጵያውያን ሃሳብ ነው።

አሁን ላይ እየፈተነን ያለው የዘር ጉዳይ የእነዚህ ድምር ውጤት ነው።ምላሽ ያስፈልጋል።

=======================
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed