Get Mystery Box with random crypto!

ኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን መቂ ከተማ ትናንት ለዛሬ አጥቢያ ከሌሊቱ 7:00 ጀምሮ የተኩስ ድም | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

ኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን መቂ ከተማ ትናንት ለዛሬ አጥቢያ ከሌሊቱ 7:00 ጀምሮ የተኩስ ድምፅ ሲሰማ ማደሩን ከስፍራው የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል።’የተባበሩት‘ በተባለ ማደያ ያደሩ ባጃጆች ቃጠሎ እንደደረሰባቸውም መረጃው ይጠቁማል።ከቀናት በፊት የኦነግ አመራር የነበሩት አቶ በቴ ኡርጌሳ ተገድለው የተገኙት መቂ ከተማ እንደነበር ይታወሳል።
====================
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed