Get Mystery Box with random crypto!

አላማጣን በተመለከተ ከስፍራው በስልክ የደረሰኝ የህውሃት ታጣቂዎች ከራያ አላማጣ ታኦ በሚባል | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

አላማጣን በተመለከተ ከስፍራው በስልክ የደረሰኝ
<<አላማጣ ከተማ አዳሩን ተረጋግቷል።ትናንትም የተፈጠረ ነገር የለም።ችግሩን የፈጠረው አመራሩ ነው።ህዝቡን አደነጋግረው በተለይ ወጣቱ ወደ ቆቦ እንዲወጣ ያደረጉት አመራሮቹ ቀድመው ሩጫ ስለጀመሩ እንጅ ሰላም ነው።አሁንም ቢሆን ሰው መረጋጋት ይኖርበታል።እኔ በቤቴ ነኝ ኔትወርክ እና ኤሌክትሪክ አለ ማንም ደውሎ ማረጋገጥ ይችላል።በግርግሩ ሶስት የመንግስት ሰራተኞች ተገድለዋል።አጋጣሚውን የተጠቀመ ጠላት ገደላቸው አንድ የትራፊክ ተቆጣጣሪ፣መንገድ ትራንስፖርት ሰራተኛ እና ቅሬታ ሰሚ ባለሙያ ናቸው።ሌላው ባለበት ነው>>

የህውሃት ታጣቂዎች ከራያ አላማጣ ታኦ በሚባል አካባቢ ሁለት ቀበሌዎች እንደተቆጣጠሩ ከስፍራው የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
====================
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed