Get Mystery Box with random crypto!

ከአላማጣና አካባቢዋ እየወጡ ያሉት መረጃዎች ከሠላም የራቁ ናቸው።በአካባቢው የተኩስ ድምፅ ይሰማል፣ | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

ከአላማጣና አካባቢዋ እየወጡ ያሉት መረጃዎች ከሠላም የራቁ ናቸው።በአካባቢው የተኩስ ድምፅ ይሰማል፣ከከተማዋ ነዋሪዎች ወደ ቆቦ ከተማ ሲጓዙ መመልከታቸውን ጭምር የአይን እማኞች አስረድተዋል።የህውሃት ሃይሎች ወደ አላማጣ ከተማ የመግባት ሙከራ ሲያደርጉ ማታየታቸውም ተነግሯል።የጥይት ድምፅ መሰማት የጀመረው ባሳለፍነው ቅዳሜ እንደነበር መገለፁ ይታወሳል።በህዝበ ውሳኔ ይቋጫል የተባለው የራያ አካባቢ ጉዳይ ዛሬም ለዳግም መገዳደል መነሻ ሆኗል።
በውስጥ ከደረሱኝ ጥቆማዎች
<< ታኦ በሚባል ቦታ እንጅ ህውሃት አላማጣ አልገባም።ከተማው ሰላም ነው።ተኩሱ ከከተማ ውጭ ነው።
መከላከያ ከአካባቢው ርቋል
የህውሃት ታጣቂዎች አላማጣ ገብተው የእስከዛሬ ቂማቸውን በህዝብ ላይ እየተወጡ ነው
መብራትና ኔትወርክ መጥፈቱን ሰምተናል>>
====================
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed