Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ አበባ ገብተዋል ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋርዱላ ዞን አስተዳደር ኒኮትካ ኮንስትራክሽን በ | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

አዲስ አበባ ገብተዋል

ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋርዱላ ዞን አስተዳደር ኒኮትካ ኮንስትራክሽን በተባለ የግል ኩባንያ ተቀጥረው ለሕዳሴ ግድብ ሐይቅ ማረፊያ ለጫካ ምንጣሮ ወደ ስፍራው ይጓዙ የነበሩ 271 ወጣቶች አማራ ክልል በታጣቂዎች ለቀናት ታግተው ትናንት ምሽት ተለቀዋል።ቁጥራቸው 273 የነበረ ሲሆን በእገታ ወቅት ታጣቂዎቹ 2 ወጣቶችን እንደገደሉም መረጃው ያመለክታል።ቀሪ 271ወጣቶች ዛሬ መጋቢት 14/2016 አዲስ አበባ መግባታቸውን ዞኑ አረጋግጧል።

ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed