Get Mystery Box with random crypto!

በዚህ ቻናል ላይ ምርትና አገልግሎታችሁን ከምታስተዋውቁ አብዝቼ የማከብራችሁ ቤተሰቦቼ በቅድሚያ እድ | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

በዚህ ቻናል ላይ ምርትና አገልግሎታችሁን ከምታስተዋውቁ አብዝቼ የማከብራችሁ ቤተሰቦቼ በቅድሚያ እድሉን በመስጠታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ።ከማስታወቂያዎቹ መጨረሻ ላይ ከሰጣችሁት አስተያየት መካከል ተመሳሳይ ቢሆንም 3 እነዚህ ናቸው።ስክሪን ሻቱ ከላይ ተያይዟል።

Inbox ① <<ወሱ አመሰግናለሁ ማስታወቂያው ሰርቷል  የአሁን የተቀዛቀዘው ተነሳስቷል እግዜር ያክብርልኝ በታማኝነት በተነገረህ ሰዓት ስለጨረስክ አመሰግናለሁ>>

Inbox ② <>

Inbox ③
<<በጣም አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ክብረቱን ይስጥልኝ። በቀጣይ የረዥም ጊዜ ደንበኛ እንደምሆን ላረጋግጥልህ እወዳለሁ። በየቀኑ ለምትለጥፍበት ሰዓት ሳይቀር ምን ያህል ታማኝ እንደሆንህ ምስክር ነኝ።
አመሰግናለሁ።>>

እኔም ከልብ አመሰግናለሁ።ክበሩልኝ።
በዚህ አድራሻ t.me/wasumohammed ለማስታወቂያ ስትመጡ፣በቅድሚያ የሚተዋወቀውን ምርትና አገልግሎት ዝርዝር መላክን አይርሱ።