Get Mystery Box with random crypto!

ADVERTISMENT አስደሳች ዜና ከየሳዊ የመኖሪያ ቤት አፓርትመንት አክሲዮን ማህበር ለእናን | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

ADVERTISMENT

አስደሳች ዜና ከየሳዊ የመኖሪያ ቤት አፓርትመንት አክሲዮን ማህበር ለእናንተ

እጅግ ውብ እና ቅንጡ የመኖሪያ ቤት አፓርትመንቶችን ወደ እናንተ በማድረስ የሚታወቀው የሳዊ የመኖሪያ ቤት አፓርትመንት አክሲዮን ማህበር ዛሬም ለእርስዎ ቢሉ ለቤተሰብዎ ማረፊያ ቢያሻዎ ለልጆችዎ መቦረቂያ የሚሆን እጅግ ምቹ እና ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት አፓርትመንት ይዞልዎት ከተፍ ብሏል

የግንባታ ቦታውን በመዲናችን አዲስ አበባ ለመኖሪያ ተመራጭ በሆነው ቤተል ሮም ሰፈር  አዲሱ ዋና 20 ሜትር ላይ ያደረገው ግዙፉ 3B+G+18 የመኖሪያ አፓርትመንታችን በውስጡ ምን ምን አካቷል?

በ 150 ካሬ ሜትር ላይ የተንጣለለ ባለ 3 መኝታ ቤት በመሆኑ ሰፊ የመኖሪያ ቦታን ያገኛሉ

ሰፊ ቦታን ከማግኘትዎም ባሻገር በአንድ ወለል ላይ 3 አባወራ ብቻ በመኖሩ ለእርስዎም ሆነ ለቤተሰብዎ ምቾትና ነፃነትን ያገኛሉ

ሁለት ዘመናዊ ሊፍቶች የተገጠሙለት ሲሆን ስታንድባይ ጄኔሬተርን ጨምሮ የከርሰምድር ውሀ አቅርቦትን አካቶ መያዙ ይበልጥ ተመራጭ ያደርገዋል

ምን ይሄ ብቻ!
ለእለት ተእለት የኑሮ እንቅስቃሴዎ ቅልጥፍና የንግድ ሱቆችን እንዲሁም ጅምናዝየምን ጨምሮ የተለያዩ አገልግሎት ሰጪዎችን የትም መሄድ ሳይጠበቅብዎ እዛው ማግኘትዎ ገደብ የለሽ ምቾትን ያጎናፅፍዎታል

ቀድመው ለመጡ ውስን ተመዝጋቢዎች ታላቅ የቅድመ ክፍያ ቅናሽም አድርገናል

በዚሁም መሰረት
ለውስን ተመዝጋቢዎች ቅድመ ክፍያ 1,600,000 ብር ብቻ ሲሆን

ከፊል ፊኒሺንግን ጨምሮ አጠቃላይ የዋጋ ክፍያ 7,500,000 ብር ብቻ

ወደ እኛ በመምጣት በአጭር ጊዜ ውስጥ የቤት ባለቤት ይሁኑ

ለበለጠ መረጃ @selman11 ይፃፉልን ወይም                              
+251911922092  ይደውሉልን