Get Mystery Box with random crypto!

አሳዛኝ ዜና በዳግማዊ አጼ ምኒልክ መሰናዶ ት/ቤት የፊዚክስ መምህር የነበረው መምህር መኳንንት | Wasu Mohammed-ዋሱ መሀመድ

አሳዛኝ ዜና

በዳግማዊ አጼ ምኒልክ መሰናዶ ት/ቤት የፊዚክስ መምህር የነበረው መምህር መኳንንት ወዳጅ በዛሬው እለት በሰላማዊ ዜጎች ላይ ያለምንም በቂ ምክንያት በተከፈተው አሰቃቂ ጥቃት ሕይወቱ አልፏል!!

ለመምህር መኳንንት ወዳጅ ቤተሰቦች ፣ ለዳግማዊ ምኒልክ መሰናዶ ት/ቤት መምህራን ተማሪዎች እና የት/ቤቱ ማኅበረሰብ እንዲሁም ላዘኑ ሁሉ መጽናናትን እንመኛለን።

ጣሊያንን ድል ባደረግንበት የድል በዓል መታሰቢያ ከባርነት ነጻ ያልወጡ ጥቁር ጣልያኖች በገዛ ሀገራችን ነጻነታችንን ሲገፉት ያየንባትን ይህችን ቀን ግን ከቶ አንረሳትም!

Via Reporter Et
====≡=============≡=====
ፈጣንና ወቅታዊ መረጃዎችን ያለገደብ ለማግኘት ፈጥነው ከታች ያለውን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ፣ አንብበው ሲጨርሱ ለሌሎች ሼር ያድርጉ መረጃ ህይወት ነው።

http://t.me/wassulife
http://t.me/wassulife