Get Mystery Box with random crypto!

የውጪ ባንኮች መግባት ብቻውን በኢትዮጲያ Liberalization ተከናወነ ላያስብል ይችላል! ምክን | The Ethiopian Economist View

የውጪ ባንኮች መግባት ብቻውን በኢትዮጲያ Liberalization ተከናወነ ላያስብል ይችላል! ምክንያቱም መንግስት ከውሃ እና መብራት ክፍያ ጀምሮ እስከ የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ ክፍያ እና ጠቅላላ የመንግስት የፕሮጀክቶች ሞዳሊቲ ተቀማጭ እና ፋይናንስ ስርዓትን በመንግስት ባንክ እና በቴሌ በኩል ሞኖፖሊ ማድረጉን ማቃለል ከጀመረ ምን አልባት ሊሆን ይችላል፡፡