Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንዶች ስለራሴ ይጠይቁኛል፦ በትምህርት ተቋማት የኢኮኖሚክስ አስተማሪ አይደለሁም! መደበኛ ስራዬ | The Ethiopian Economist View

አንዳንዶች ስለራሴ ይጠይቁኛል፦ በትምህርት ተቋማት የኢኮኖሚክስ አስተማሪ አይደለሁም! መደበኛ ስራዬም ከኢኮኖሚክስ ጋር በቀጥታ የሚገናኝ አይደለም! ነገር ግን እስከ ሁለተኛ ድግሪ ድረስ የተማርኩት ኢኮኖሚክስን በመሆኑ በየቀኑ በሱ ዙሪያ ለጥቂት ደቂቃም ቢሆን ለማንበብ እሞክራለሁ! ካወኩት ላይ ለእናንተም አጋራለሁ! በሱም ጥሩ ስሜት ይሰማኛል!