Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ አክሲዮን በመግዛት እና ነባር አክሲዮን በመግዛት መካከል ያለው ልዩነት፤ እድል እና ስጋት! | The Ethiopian Economist View

አዲስ አክሲዮን በመግዛት እና ነባር አክሲዮን በመግዛት መካከል ያለው ልዩነት፤ እድል እና ስጋት! አክሲዮኖችን መግዛት ኢንቨስትመንት መሆን የሚችለው የተጠና እና ምክንያታዊ ሲሆን ነው። የአክሲዮን ትርፋማነት እንዴት ይለካል?


ስለዚህ አዲስ የሚመሰረት አክሲዮን ለመግዛት እና ስራ ከጀመሩ ተቋማት ነባር አክሲዮን ለመግዛት ከመወሰን በፊት ከግምት መከተት ያለባቸው ጠቃሚ ሃሳቦችን

ይመልከቱ።