Get Mystery Box with random crypto!

'The Big Three in Economics' የዓለም ታሪክን የቀረጹ የሶስቱ የኢኮኖሚክስ ሊቃውንት | The Ethiopian Economist View

"The Big Three in Economics" የዓለም ታሪክን የቀረጹ የሶስቱ የኢኮኖሚክስ ሊቃውንት የሃሳብ ጦርነት!

1. አዳም ስሚዝ (1723-1790) ነጻ ገበያ የሚወክል

2. ካርል ማርክስ (1818-1883) አክራሪ ሶሻሊስት ሞዴልን የሚያንፀባርቅ

3. ጆን ሜይናርድ ኬይንስ (1883-1946) የመንግስትን የጣልቃ ገብነት ሚና የሚያመለክት

የእያንዳንዳቸው አመለካከት ዘመናዊውን ዓለም በመቅረጽ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አሳድሯል! ሁላችሁም ይህንን

ማወቅ አለባችሁ!