Get Mystery Box with random crypto!

2016 በጀት ልዩ ባህሪያት..... 1. የ2016 በጀት 801.6 ቢሊየን ብር ከ2015 (786 | The Ethiopian Economist View

2016 በጀት ልዩ ባህሪያት.....


1. የ2016 በጀት 801.6 ቢሊየን ብር ከ2015 (786.6 ቢሊየን ብር) አንጻር የ1.9 ከመቶ ብቻ ጭማሪ ያለው በጀት መሆኑ.......


2. በ2016 የካፒታል ወጪ ብር 218.11 ቢሊየን ከ2015 አንፃር ወደ 203.9 ቢሊዮን (6.51% ቅናሽ) ማድረጉ......


2. የ2016 በጀት 27% የዋጋ ንረትን ከግምት ቢከት ወደ 1 ትሪሊየን ብር ሊደርስ ይችል ነበር......


የኢትዮጵያ በጀት በ3 ዓመት ውስጥ (ከ2014 እስከ 2016 ዓ/ም) የሚፈጥረው ለውጥ ምንን አመላካች ነው? ንፅፅሩን ተመልከቱ።