ዘንድሮ ለ240ሺ የመንግስት እና የግል ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች ከሃምሌ 3-8 ድረስ የመውጫ ፈተና "Exit Exam" እንደሚሰጣቸው ይታወቃል! ስለሆነም በቀሪ ቀናት የሚከተሉትን 7 ምክረ ሃሳቦች በመተግበር የተሻለ ውጤት ማምጣት ትችላላችሁ! 6.0K viewsWasyhun Belay, 05:07