Get Mystery Box with random crypto!

ዘንድሮ ለ240ሺ የመንግስት እና የግል ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች ከሃምሌ 3-8 ድረስ የመውጫ ፈ | The Ethiopian Economist View

ዘንድሮ ለ240ሺ የመንግስት እና የግል ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች ከሃምሌ 3-8 ድረስ የመውጫ ፈተና "Exit Exam" እንደሚሰጣቸው ይታወቃል! ስለሆነም በቀሪ ቀናት የሚከተሉትን 7 ምክረ ሃሳቦች በመተግበር የተሻለ ውጤት ማምጣት ትችላላችሁ!