Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ የDual Exchange Rate ልትጀምር ትችላለች?|ባንኮች በጥቁር ገበያ ተመን ዶላርን | The Ethiopian Economist View

ኢትዮጵያ የDual Exchange Rate ልትጀምር ትችላለች?|ባንኮች በጥቁር ገበያ ተመን ዶላርን መመንዘር ሊጀምሩ ይችላሉ? የዛሬ 2 ወር ያነሳሁት ሃይፖተሲስ ቢሆንም ድጋሚ ተመልከቱት.......


የገንዘብን የመግዛት አቅም በተለያየ ምክንያት ማዳከም አስፈላጊ ነው ተብሎ በታመነ ጊዜ ወይም ምንዛሬን ከቁርጥ ተመን ወደ ገበያ መር ለማዞር በሚደረግ ሽግግር ወቅት ጠቅላላ ገበያውን በአንዴ እንዳያናጋው ዘርፍ ወይም የንግድ ሁኔታው በመለየት የተለያየ የምንዛሬ መጠንን ተግባራዊ ማድረግ (አንዱን ዘርፍ በቁርጥ ተመን (Fixed Exchange Rate) መምራት ሌላው ዘርፍ በገበያ ተመን (Floating Exchange Rate) መምራት) ማለትም መንግስት በአንድ ሀገር ውስጥ የተለያየ የውጪ ምንዛሬ ተመን ሲጠቀም Dual Exchange Rate ወይም Multiple Foreign Exchange Rate ይባላል፡፡ ኢትዮጵያ ወደዚህ የምንዛሬ ስልት ልትገባ ትችላለች? ብትገባ ጉዳቱ ምንድን ነው? ወይስ ሌላ ምርጫ አላት? ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን

ምርጥ ትንታኔ እስከመጨረሻው ተከታተሉት! ለሌሎች ያጋሩ።