Get Mystery Box with random crypto!

አዳም ስሚዝ ለምን የኢኮኖሚክስ አባት ተባለ?፦ የዛሬ 300 ዓመት (1723-1790) የነበረው ኢኮ | The Ethiopian Economist View

አዳም ስሚዝ ለምን የኢኮኖሚክስ አባት ተባለ?፦ የዛሬ 300 ዓመት (1723-1790) የነበረው ኢኮኖሚስት እና ፊሎሰፈር አዳም ስሚዝ/Adam Smith ስለነፃ ገበያ (Free market)፤ የሠራተኛ ክፍፍል (Division of Labor) እና የጠቅላላ ኢኮኖሚ (GDP) መለኪያ ዙሪያ ባቀረባቸው ሃሳቦች ለ3 ክፍለ ዘመን የዘለቀ ተፅዕኖዎቹን እና ለምን የኢኮኖሚክስ/የዘመናዊ ኢኮኖሚክስ አባት እንደተባለ በዝርዝር ተመልከቱ።

#Subscribe ማድረግ አይርሱ!