Get Mystery Box with random crypto!

ጥቂት ሰዎች 'ስለ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ መፅሃፍ ምን ትላለህ?' አሉኝ። በእርግጥ ስልጣን ላይ ከ | The Ethiopian Economist View

ጥቂት ሰዎች "ስለ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ መፅሃፍ ምን ትላለህ?" አሉኝ። በእርግጥ ስልጣን ላይ ከወጡ ጀምሮ የባለብዙ የቤትስራ ሃገር እየመሩ የመፃፊያ/የማፃፊያ ጊዜ እና ተመስጦ ማግኘታቸው እየገረመኝ ነው መሰለኝ እስካሁን የፃፏቸውን መፅሃፍት አንብቤ አላውቅም! ነገር ግን የመፅሃፉቱ ሽያጭ ዓላማ መጥፎ አይደለም!