Get Mystery Box with random crypto!

ይህ ክረምት የኢትዮጲያን ኢኮኖሚ ሊያቀዛቅዝ ይችላል!! የዚህ ክረምት ወቅት የምርት ማምረቻ ሂደት | The Ethiopian Economist View

ይህ ክረምት የኢትዮጲያን ኢኮኖሚ ሊያቀዛቅዝ ይችላል!!

የዚህ ክረምት ወቅት የምርት ማምረቻ ሂደት እንጂ ምርት ወደ ገበያ የሚመጣበት አለመሆኑ፤ የነዳጅ ዋጋ ማሻሻያ በመደረጉ ከውጪ በየብስ ትራንስፖርት ተጓጉዞ የሚመጡ የውጪ ምርቶች ለማስገባት የዋጋ መጨመር መኖር፤ የመንግስት የበጀት በቀላሉ የሚለቀቅበት ወቅት ያለመሆኑ እና ክረምት ወቅትን ተከትሎ አንዳንድ ሴክተሮች ስራቸው መቀዛቀዙ ጠቅላላ የስራ እድልን እና የዋጋ ሁኔታን ሊለውጠው ስለሚችል የተለመደ የነበረውን የክረምት ወቅት የኢኮኖሚ መቀዛቀዝ የባሰ ያደርገዋል በሚል ይህንን

ቪዲዮ አዘጋጅቻለሁ ተመልከቱት፡፡