Get Mystery Box with random crypto!

ይህ ወቅት ለአዲስ ተመራቂዎች ስራ ለማግኘት በጣም አስቸጋሪ ነው! ስለዚህ ከተለመደው የተለየ የስራ | The Ethiopian Economist View

ይህ ወቅት ለአዲስ ተመራቂዎች ስራ ለማግኘት በጣም አስቸጋሪ ነው! ስለዚህ ከተለመደው የተለየ የስራ አፈላለግ ዘዴ፤ የስራ ቦታ እና አይነት ምርጫ እና በራስ ስራ የመጀመር ውሳኔዎችን ይጠይቃል፡፡ ኢኮኖሚው ለፍቶ ያስተማራቸውን ሰዎች እውቀት በአግባቡ በመጠቀሙ የሚያተርፈው እራሱ ጠቅላላ ኢኮኖሚው ነው፡፡ በተመሳሳይ ጥቂቶች ብቻ በትግል በሚያሸንፉበት የሰራተኛ እና የቢዝነስ ገበያ ተፎካካሪ እና ተመራጭ ሆኖ መገኘት ከፍተኛ ጥረት ይጠይቃል፡፡ ይህንን በተመለከተ ለአዳዲስ ተመራቂዎች ማስታወሻ እና ማንቂያ እንዲሆን ይህንን

ቪዲዮ አዘጋጅቻለሁ እስከመጨረሻው ተከታተሉት፡፡