Get Mystery Box with random crypto!

Wasa Electronics

የቴሌግራም ቻናል አርማ wasa_electronics — Wasa Electronics W
የቴሌግራም ቻናል አርማ wasa_electronics — Wasa Electronics
የሰርጥ አድራሻ: @wasa_electronics
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.91K
የሰርጥ መግለጫ

አላማችን እንያንዳንዱን ኢትዮጵያዊ የ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚና ባለሙያ ማድረግ ነው !
ዋሳ የኢትዮጵያ ናሳ !

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-04-23 21:37:37
#Wasa Electronics
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ!


https://t.me/Wasa_Electronics
3.3K viewsedited  18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 21:26:05 ዕለተ #ሐሙስ

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ዕለት ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ መሆኑን ለመግለጥ እና ለአርአያነት ጸሐፍት ፈሪሳውያን የአይሁድ ካህናት መጥተው እስኪይዙት ድረስ ሲጸልይ በማደሩ ምክንያት ጸሎተ ሐሙስ በመባል ይታወቃል፡፡

https://t.me/Wasa_Electronics
3.2K views18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-17 07:32:47
#ዋሳ ኤሌክትሮኒክስ

ለመላዉ የተዋህዶ ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም በፍቅር በጤና አደረሳችሁ።
መልካም በዓል.
3.6K views04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 15:34:09
እንኳን ለረመዳን የፆም ወር በሰላም አደረሳችሁ
ዋሳ ኤሌክትሮኒክስ የረመዳን የፆም ወርን በማስመልከት በተለያዩ አገልግሎቶቻችን ላይ ልዩ ቅናሽ አድርገናል እንዳያመልጦ ይምጡና ይጎብኙን።

አድራሻ :- ከቦሌ መድኃኔዓለም ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ላይ ከአደይ አበባ ስታዲየም ከፍ ብሎ ወርቁ ህንፃ ፊት ለፊት አበጋዝ ሆቴል አንደኛ ፎቅ

𝟬𝟵 𝟬𝟯 𝟳𝟲 𝟬𝟬 𝟳𝟲 ወይም 𝟬𝟵 𝟬𝟯 𝟳𝟱 𝟱𝟱 𝟳𝟱

ዋሳ ኤሌክትሮኒክስ
"ሁሉንም አገልግሎት በአንድ ጊዜ እና ቦታ"



https://t.me/Wasa_Electronics
4.3K views12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-07 13:37:54 #wasa_Electronics

ስልኮትን ፓተርን ረስተውት ስልኮ አልከፍት ብሎታል?
የተረሳውን ፓተርን አጥፍተን እንዴት ስልኩን እንደገና መክፈት እንደሚችሉ ያቃሉ

በዚህ Method ማወቅ ያለብን ነገር ቢኖር Install ያደረጉት አፕሊኬሽን እንዲሁም የመዘገቡት ስልክም ካለ መጥፋቱ የማይቀር ነው።
ያለቦት ስልኮት በቂ battrey እንዳለው check ያርጉ።

ከታች ያሉትን 6 ስቴፖች በመጠቀም በ Patternም ሆነ በ Pin የተዘጋ አንድሮይድ ስልክን መክፈት ይቻላን።

:- ስልኮትን switch off ያድርጉትና ለጥቂት ሰከንዶች ይጠብቁ።

:- እነዚን ቁልፎች ማለትም
Volume up , Home key , power በተኑን ስልኩ እስኪከፈት ድረስ በአንድ ላይ ይጫኗቸው (ይሄ ለ samsung ሲሆን ለ huawei ደግሞ power በተኑን እና volume up እንጫናለን ስልኮት ሲከፍት power በተኑን ይልቀቁት ።

:- ከዛም የተለያዩ ኦፕሽኖች ይመጡሎታል።

:-volume በተንን ወደ ስር እና ወደ ላይ እና power button click ለማድረግ እየተጠቀምን "Restore factory defaults" ወይም "Delete all user data" አልያም wipe factory reset የሚለውን እንመርጣለን። ቀጥሎ yes all የሚለውን ከተጫንን በኋላ ፕሮሰሱን ይጨርሳል።

:-ከዛም "Reboot system now" የሚለውን ይምረጡ።

:- ከዛም ስልኮት Reboot አድርጎ እስኪጨርስ ይጠብቁ። ስልኮት እንደ አዲስ ይከፍታል።

https://t.me/Wasa_Electronics

እንዲሁም ትኩስ ውቅታዊ ዜናዎችን እንዲሁም አዝናኝ ፕሮግራሞችን በ ኤፍታህ ቲቪ ይከታተሉ።

Telegram
https://t.me/Ephphatha_TV

Instagram

https://www.instagram.com/p/CYYx2GHMuCo/?utm_medium=copy_link

YouTube

https://www.youtube.com/channel/UCHAEZZ9t3jPrgkqhMf4p4mg?view_as=subscribe

Twitter

https://twitter.com/EPH_TV

Facebook

https://www.facebook.com/EphphathaTV/

Tik Tok

https://vm.tiktok.com/TTPdM2Lp4W/
5.9K views10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-07 13:37:40
4.2K views10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-04 13:44:23 #wasa_Electronics
ሠላም የዋሳ ኤሌክትሮኒስ ቤተሰቦች
ዛሬ በጥያቄዎች መሰረት ፍሪጅዎ እንዳይበላሽ አንዳንድ ቅድመ ጥንቃቄዎች እንገሮት።

ሀይል መቆጣጠሪያ Stabilizer ይጠቀሙ
በጣም በሮዶ ሰረቶ ታችኛው ቅዝቃዜ እንዳያጣ ቴርሞስታቱን እስከመጨረሻው አይጨምሩ
የላይኛው በሮዶ ቤት በረዶ በጣም ሲሰራ ለማስለቀቅ "ቢላ" ፈጽሞ እንዳይጠቀሙ
ፍሪጁን ከቦታ ቦታ ሲቀይሩ ጥንቃቄ ያርጉ ከቀየሩ በኋላ ወዲያውኑ አይሰኩ ቢያንስ 10 ደቂቃ ይጠብቁ

አዲስ ፍሪጅ ለመገዛት ካሰቡ አንድ ነገር እንበልዎት።
ገበያ ላይ ያለው ፍሪጅ 2አይነት ሲሆን
1Timer system
2 Bord system ናቸው።
Bord system ፍሪጆች ዘመናዊ ሲሆኑ ነገር ግን ሲበላሹ ቦሩዱ ላይ ያሉት ኮምፖነቶች በቀላሉ ስለማይገኙ ማስጠገኛ ዋጋቸው ከፍተኛ ነው ።
Timer system ፍሪጆች bord system ስለማይጠቀሙ በቀላሉ አይበላሹም ቢበላሹም ወጪቻው ቀላል ነው ስለዚ እንደባለሙያ timer system ብትገዙ እመከራለው ።

፦ከላይ ከጠቀስናቸው ጥንቃቄ አልፎ ፍሪጅዎ ከተበላሸ ዋሳ ኤሌክትሮኒስ ሁሌም አሎሎት እንላለን ሁሉንም የ ሜንቴናስ (የጥገና) አገልግሎት እንሰጣለን።

𝟬𝟵 𝟬𝟯 𝟳𝟲 𝟬𝟬 𝟳𝟲 ወይም 𝟬𝟵 𝟬𝟯 𝟳𝟱 𝟱𝟱 𝟳𝟱

ሃሳብ አስተያየቶትን ማጋራት ይቻላል።

አድራሻ :- ከቦሌ መድኃኔዓለም ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ላይ ከአደይ አበባ ስታዲየም ከፍ ብሎ ወርቁ ህንፃ ፊት ለፊት አበጋዝ ሆቴል አንደኛ ፎቅ

Telegram
https://t.me/Wasa_Electronics
jone በማድረግ ሃሳብ አስተያዮትን ያጋሩን።
Instagram
https://www.instagram.com/offical_wasa_electronics/p/CYY5ZtVMmdZ/?utm_medium=copy_link
Like,follow በማድረግ ሃሳብ አስተያዮትን ያጋሩን።
Twitter
https://twitter.com/WasaElectronics follow በማድረግ ሃሳብ አስተያዮትን ያጋሩን።
Facebook
https://www.facebook.com/WASAELECTRONICS/
like በማድረግ ሃሳብ አስተያዮትን ያጋሩን።

ዋሳ ኤሌክትሮኒክስ
"ሁሉንም አገልግሎት በአንድ ጊዜ እና ቦታ"
4.3K views10:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-03 14:22:31
#wasa_Electronics
እንዴት አድርገን 1TB(1024GB) Could storage እናገኛለን

ክላውድ ስቶሬጅ የሚሰጡ አፖች እንደነ DRIVE,MEGA,DEGO የመሳሰሉት ብዙ አፖች አሉ ግን የሚሰጡት storage በጣም ትንሽ ነዉ።

ዛሬ የማሳያችሁ አፕ 1TB በነጻ ይሰጠናል።

1.በመጀመሪያ ወደ https://www.dubox.com የምለዉ website ሂዱ
2. የምጠይቀዉን ሞልታችሁ ተመዝግቡ
3. የእነሱን አፕሊኬሽን ከplaystore/app store አዉርዱ
4. በተመዘገባችሁበት email login አድርጉ
5.አሁን 1TB COULD STORAGE አላችሁ ማለት ነዉ።
https://t.me/Wasa_Electronics
3.8K views11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-02 16:35:51 #wasa_Electronics
ዋና ዋና የ ቲቪ ብልሽቶች?
ምንም አይነት power የሌለው ቲቪ
በአግባቡ መሰካቱን ማረጋገጥ ከ ፓወር ኬብል ችግር
ሶኬታችን ፓወር እንዳለው ማረጋገጥ
የ ቲቪውን switch በአግባብ ማየት
በመቀጠል የ ቦርድ ችግር,የ ፊውዝ ችግር
የ diode ,capacitor ,vdR NTC,inductor,STR,regulator IC,STR on /off power supply ችግሮች።
ቲቪ ቀይ በርቶ እማይሰራ ከሆነ
ሪሞት ሴንሰር ችግር/switch button/ power on/off
ቦርድ secondary part ችግር
main Ic
ቲቪ ድምጽ እያለው ምስል ከሌለው
Led Back light ችግር።
የ Back light driver ችግር
capacitor,diod and secondary section
power decrease / ማነስ ችግር
Screen ችግር
ምስል እያለው ድምጽ የሌለው ቲቪ
capacitor,resistor,transistor other SMO
sound ችግር lose connection speaker
ቲቪውን ስናበራው ስክሪኑ ላይ የ ማርኩን ምልክት ብቻ ሚያሳየን ከ ሆነ
የ software ችግር, program,normal led tv ዎች ችግር::
main board ችግር።
እነዝህን እና መሰል ችግሮችን ዋሳ ኤሌክትሮኒስ መፍትሄ ይሰጣሉ።

𝟬𝟵 𝟬𝟯 𝟳𝟲 𝟬𝟬 𝟳𝟲 ወይም 𝟬𝟵 𝟬𝟯 𝟳𝟱 𝟱𝟱 𝟳𝟱

ሃሳብ አስተያየቶትን ማጋራት ይቻላል።

አድራሻ :- ከቦሌ መድኃኔዓለም ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ላይ ከአደይ አበባ ስታዲየም ከፍ ብሎ ወርቁ ህንፃ ፊት ለፊት አበጋዝ ሆቴል አንደኛ ፎቅ

Telegram
https://t.me/Wasa_Electronics
jone በማድረግ ሃሳብ አስተያዮትን ያጋሩን።
Instagram
https://www.instagram.com/offical_wasa_electronics/p/CYY5ZtVMmdZ/?utm_medium=copy_link
Like,follow በማድረግ ሃሳብ አስተያዮትን ያጋሩን።
Twitter
https://twitter.com/WasaElectronics follow በማድረግ ሃሳብ አስተያዮትን ያጋሩን።
Facebook
https://www.facebook.com/WASAELECTRONICS/
like በማድረግ ሃሳብ አስተያዮትን ያጋሩን።

ዋሳ ኤሌክትሮኒክስ
"ሁሉንም አገልግሎት በአንድ ጊዜ እና ቦታ"
3.5K viewsedited  13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-02 16:14:50
3.0K views13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ