Get Mystery Box with random crypto!

በዓለም አቀፍ ደረጃ ፍትሃዊና ዘላቂ የምግብ ሥርዓት ለመፍጠር አዲስና ጠንካራ የግብርና ፋይናንስ ሞ | AddisWalta - AW

በዓለም አቀፍ ደረጃ ፍትሃዊና ዘላቂ የምግብ ሥርዓት ለመፍጠር አዲስና ጠንካራ የግብርና ፋይናንስ ሞዴል ያስፈልጋል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ሐምሌ 17/2015(ዋልታ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ፍትሃዊና ዘላቂ የምግብ ሥርዓት ለመፍጠር አዲስና ጠንካራ የግብርና ፋይናንስ ሞዴል ያስፈልጋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጣሊያን ርዕሰ መዲና ሮም እየተካሄደ ባለው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ላይ ንግግር አድርገዋል።

በንግግራቸውም የአየር ንብረት ለውጥ በዓለም ላይ በተለይም በግብርና ምርታማነት እንዲሁም በምግብ አቅርቦት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አሳድሯል ብለዋል።
https://www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate/posts/683508483815484?ref=embed_post