Get Mystery Box with random crypto!

'ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላማዊ አየር፤ ሰላማዊ ሕዝብ ያለበት አንዱ ቦታ ዳውሮ ይባላል። ኑ እና ዕረፉ፤ | AddisWalta - AW

"ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላማዊ አየር፤ ሰላማዊ ሕዝብ ያለበት አንዱ ቦታ ዳውሮ ይባላል። ኑ እና ዕረፉ፤ ኑ እና አስቡ፤ ኑ እና ጻፉ። ለብዙ ሥራዎች አእምሯችሁ እንዲከፈት፤ ውስጣችሁ እንዲረጋጋ፤ አእምሯችሁን እንድትጠቀሙ የሚያስችል የሕዝብ እና የአካባቢ ሰላም ያለበት ቦታ ነው፤ ሐላላ ኬላን ለማየት ቀጠሮ እንዳትይዙ።"- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ


https://fb.watch/ksjmDBaWS7/