Get Mystery Box with random crypto!

#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል።  ----- መግቢያ በነፃ አቅራቢ አርክቴክት ሚካኤል ሽፈራሁ በሎሬት | Walia bookstore gallery

#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል። 
-----
መግቢያ በነፃ

አቅራቢ አርክቴክት ሚካኤል ሽፈራሁ

በሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ስራወች ላይ ዳሰሳ እና ወይይት።

የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዋልያ መጻሕፍት

ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ:  ኢክላስ ህንጻ ዋልያ መጻሕፍት::

ቀን:- ቅዳሜ: ነሀሴ 28 2014:: ከሰዓት በኋላ ከ10:00 እስከ 12:00 ድረስ:: (በሰዓቱ ይጀመራል)

ማስታወሻ::

በእለቱ ከአርክቴክት ሚካኤል ሽፈራው ጋር የፎቶ እና የመፅሐፍ ፊርማ ስለሚኖር የደራሲውን ቀደምት ስራወችን ይዞ መገኘት አልያም ከቦታው መግዛት  የሚቻል ይሆናል።

ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል።

( https://m.youtube.com/channel/UCT2s8ZltG5kIS6Q1n7NGGxw