Get Mystery Box with random crypto!

#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል።  ----- የመጻሕፍ ዳሰሳ፦የመጻሕፉ ረዕስ፡የከፍተኛ፡ትምህርት፣ ዘይቤ | Walia bookstore gallery

#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል። 
-----
የመጻሕፍ ዳሰሳ፦የመጻሕፉ ረዕስ፡የከፍተኛ፡ትምህርት፣ ዘይቤ

የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዋልያ መጻሕፍት እና
የዶ/ር እጓለ:ገብረ ፡ዩሐንስ ቤተሰቦች።

መግቢያ መጻሕፉን መያዝ  አልያም ከቦታው መግዛት።

ተጋባዥ እንግዶች:(አቅራቢዎች)
1. ዶ/ር ኃይሉ ሀብቱ
2. ዶ/ር ዳኛቸው
3. መ/ር  ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል
4. መ/ር ግርማ ባቱ
5. ተመስገን ዋና


ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ:  ኢክላስ ህንጻ ዋልያ መጻሕፍት::

ቀን:- ቅዳሜ: ነሀሴ 21 2014:: ከሰዓት በኋላ ከ10:00 እስከ 12:00 ድረስ:: (በሰዓቱ ይጀመራል)

ማስታወሻ::



ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል።

( https://m.youtube.com/channel/UCT2s8ZltG5kIS6Q1n7NGGxw