Get Mystery Box with random crypto!

ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን፦ 'ወደ መንፈስ ቅዱስ አንጸልይም፥ ወደ ኢየሱስ አንጸልይም። የምንጸልየው | ወሒድ የንጽጽር ማኅደር

ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን፦ "ወደ መንፈስ ቅዱስ አንጸልይም፥ ወደ ኢየሱስ አንጸልይም። የምንጸልየው በኢየሱስ ስም ወደ አብ ነው" ብሏል። It's so wonderful that.
ይህ ትልቅ ለውጥ ነው። እኛም የምንለው ይህንን ነው። መመለክ የሚገባው ኢየሱስ ሳይሆን ኢየሱስ የላከ የኢየሱስ አምላክ ብቻ እና ብቻ ነው።