Get Mystery Box with random crypto!

'ኢየሱስ ነቢይ ነው' ካልን ጥያቄአችን 'የማን ነቢይ ነው? መልሱ 'የአምላክ ነቢይ ነው' አምላክ | ወሒድ የንጽጽር ማኅደር

"ኢየሱስ ነቢይ ነው" ካልን ጥያቄአችን "የማን ነቢይ ነው? መልሱ "የአምላክ ነቢይ ነው" አምላክ ስንት ነው? "አንድ አምላክ" ስለዚህ ኢየሱስ የአንዱ አምላክ ነቢይ ከሆነ ፊሽካው ተነፋ፥ ከዚያ በኃላ "አምላክ ነው" "የአምላክ ሁለተኛው አካል እና አባል ነው" የሚለው አስተምህሮት ፉርሽ ነው። በኢየሱስ ነቢይነት ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰተናልና ያድምጡ ያስደምጡ፦



ሙሥሊም ወንድሞቼ እና እኅቶቼ መልእክቱ ተደራሽነት እንዲኖረው ላይክ፣ ኮሜንት፣ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን። ወጀዛኩሙላህ ኸይራ!