Get Mystery Box with random crypto!

ደዕዋህ ለሁሉም በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 16፥125 ወደ | ወሒድ የንጽጽር ማኅደር

ደዕዋህ ለሁሉም

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡

16፥125 ወደ ጌታህ መንገድ በጥበብ እና በመልካም ግሳጼ ጥራ፡፡ ادْعُ إِلَىٰ سَبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ

"ደዕዋህ” دَعْوَة የሚለው ቃል “ደዓ” دَعَا ማለትም “ጠራ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ጥሪ” ማለት ነው። ይህ ጥሪ ወደ አሏህ ሲሆን ሰዎች አሏህን ብቻ እንዲያመልኩ እና በእርሱ ላይ ማንንምና ምንንም ነገር እንዳያጋሩ በማስተማር ወደ አሏህ መጣራት “ደዕዋህ” دَعْوَة ይባላል፦
16፥125 ወደ ጌታህ መንገድ በጥበብ እና በመልካም ግሳጼ ጥራ፡፡ ادْعُ إِلَىٰ سَبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ

ከዚህ ተነስተን ወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር"Wahid islamic apologetics society" የኢሥላምን መልእክት ዐበይት በሚባሉት ቋንቋዎች አዘጋጅቶላችኃል።

፨ወሒድ የሃይማኖት ንጽጽር በኦሮመኛ
https://t.me/Wahidomar1

፨ወሒድ የሃይማኖት ንጽጽር በዐማርኛ https://t.me/Wahidcom

፨ወሒድ የሃይማኖት ንጽጽር በትግሪኛ
https://t.me/wahidtigriga

፨ወሒድ የሐይማኖት ንጽጽር በሲዳሞኛ
https://t.me/wahidcomsidamo

፨ወሒድ የሐይማኖት ንጽጽር በጉራጌኛ
https://t.me/wahidcomguragiga

፨ወሒድ የሐይማኖት ንጽይር በሃይዲይኛ
https://t.me/wahidcomHaydega

፨ወሒድ የሃይማኖት ንጽጽር በአፋረኛ
https://t.me/wahidcomafarega

፨ወሒድ የሃይማኖት ንጽጽር በሶማሌኛ
https://t.me/wahidcomsomaliga

፨ወሒድ የሃይማኖት ንጽጽር በስልጤኛ
https://t.me/wahidcomselitiy

፨ወሒድ የሃይማኖት ንጽጽር በሃላቢኛ
https://t.me/wahidcomhelabega

ከወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር

ወሠላሙ ዐለይኩም