Get Mystery Box with random crypto!

አሥ-ሠላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ! እንኳን የዒዱል ፊጥር በሰላም አደረሳችሁ! ተናፍ | ወሒድ የንጽጽር ማኅደር

አሥ-ሠላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ!

እንኳን የዒዱል ፊጥር በሰላም አደረሳችሁ!
ተናፍቆ የሚመጣ እና ሳይጠገብ የሚሄድ ብቸኛው ወር የረመዷን ወር ነው።

አሏህ ከእኛም ከእናንተ መልካም ሥራዎችን ይቀበል! አሚን።

ዒድ ሙባረክ!