Get Mystery Box with random crypto!

በነገራችን ላይ እኛ ኢትዮጵያውያን አሳባችንን በቅንነት ከማንሸራሸር እና የሌላውን አሳብ በነጻነት | ወሒድ የንጽጽር ማኅደር

በነገራችን ላይ እኛ ኢትዮጵያውያን አሳባችንን በቅንነት ከማንሸራሸር እና የሌላውን አሳብ በነጻነት ከመስማት ይልቅ ስድብ ይቀናናል። ቀጣይ ትውልድ ከእኛ ምን እንደሚማር አሏህ ይሁነን። በዚሁ ከቀጠልን መጠፋፋታችን ነው።
በተሳዳቢዎች ጦስ ሙሥሊሙን አንዱ የጽንፍ ክንፍ በዘሩ ይገለዋል፥ ሌላው የጽንፍ ክንፍ በሃይማኖቱ ይገለዋል።
አሏህ ይድረስልን! በዳዮችን የእጃቸው ይስጣቸው።