Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ተወዳጆች በኮን የሚገኘውን ቢሯችን ነገ ሰኞ ወይም ማክሰኞ በይፋ ከፍተን ስራ እንጀምራን | ዋድላ ልማት ማኅበር

ሰላም ተወዳጆች
በኮን የሚገኘውን ቢሯችን ነገ ሰኞ ወይም ማክሰኞ በይፋ ከፍተን ስራ እንጀምራን ብለን አስበናል(እስካሁን ስራ ያልጀመርነው የበፊቱ ቢሯችን በር እና መስኮቱ የወደመ በመሆኑ አገልግሎት ለመስጠት እማይመች ስለሆነ ነው)፡፡

በመሆኑም በኮን የምትገኙ አባላቶቻችን እጅግ በጣም ብዙ፣ ድርብርብ እና በአፋጣኝ መሰራት ያለባቸው፦
-እንደ ደብተር እና እስኪብርቶ የማደል
-ሙሉ በሙሉ እና በከፊል ለወደሙት በዋድላ ለሚገኙት አራቱም የ2ኛ ደረጃ እና መሠናዶ ት/ቤቶች፣ ለቴክኒክና መያ ኮሌጁ፣ ለሆስፒታሉ የሚደረጉትን ድጋፎች ጨምሮ የተለመደውን የበጎ አድራጎት ስራወች ስላሉብን ቢሮ እየመጣችሁ ሀሳብ አስተያየታችሁን እንድታካፍሉን ይሁን!

ከኮን ውጭ ያላችሁ ተወዳጅ አባላቶቻችን ደግሞ እዚሁ ቴሌግራም ላይ ሀሳባችሁን አካፍሉን