Get Mystery Box with random crypto!

የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ voice_of_amhara_fano — የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)
የቴሌግራም ቻናል አርማ voice_of_amhara_fano — የ አማራው ድምፅ (ፋኖ)
የሰርጥ አድራሻ: @voice_of_amhara_fano
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.39K
የሰርጥ መግለጫ

#የአማራው_ድምፅ (ፋኖ)
✅የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው።
የአማራ ሕዝብን
✅ ፖለቲካዊ
✅ ማህበራዊ
✅ ኢኮኖሚያዊ
ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል።
✅ #FANO ✅
🙅🙅🙅

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-24 21:32:39
በጋዜጠኛው ማስታወሻ ደራሲ ተስፋየ ገ/አብ ገፅ 135 የተሰጠ ምስክርነነት

የአማራ ጀግኖች
1/ ጀ/ል አሳምነው ፅጌ
2/ ጀ/ል ተፈራ ማሞ
3/ ሀይሌ ጥላሁን ሲሆኑ ጀ/ል አበባው ታደሰ ግን በትንሹ የአገው አማራ ዘር ያለበት በሌላ ጎኑ ትግሬ የሆነ ከዳሚ መሆኑን ተገልጿል

ከፍያለው
ጀነራል አበባው ታደሰ የክደት ጥግን አሳይቶናል

#የህፃናት_መብት_ይከበር
#መንግስታዊ_ሽብርተኝነትን_እቃወማለሁ
#ድል_ለአማራ
#ፋኖ_የጦር_መሪዎችህን_አስፈታ
#Amhara_Under_Attack
#ወጥር_አማራ
#አማራነት_ወይም_ሞት
#አንድ_አማራ
#ብአደናዊነት_ይውደም
#አማራነት_ይለምልም
#እኔም_ፋኖ_ነኝ
#ፋኖነት_ይለምልም

https://t.me/voice_of_amhara_FANO
4.7K viewsedited  18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 14:31:32
#አስቸኳይ _መራዊ
#ሼርርርርርርር_በማድረግ_መረጃው_ይዳረስ

ፋኖ ዘመነ ካሴን ለመግ*ደል ቆርጦ የተነሳዉ የአበባዉ ታደሰ ቡድን ዛሬ ቀይ ቦኔት የለበሱ ልዩ ኮማንዶዎች በመራዊና አካባቢው ጫካዎች አሰማርቷል ።

እራሱ አበባዉ ታደሰም የማዘዣ ጣቢያዉን ወደ መራዊ አዛዉሮ ማምሻዉን መራዊ ገብቷል።የበላይ ዘለቀ ልጆች ያለ ምንም መዘናጋት የአማራዉን ኩራት ጠብቁ

ድፍን ጎጃም ልጁን አያስነካም
አማራነት ያሸንፋል

መቅደስ አበጀ በለው

#ጎጃም_የሰማል
#ጎንደር_ይሰማል
#ወሎ_ይሰማል
#ሸዎ_ይሰማል

https://t.me/voice_of_amhara_FANO
4.8K viewsedited  11:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 14:18:38
<የታጠቅነው ማርከን እንጂ ሰርቀን አይደለም> ፋኖ አጋዬ አድማሱ
.
አያት ቅድመ አያቴ ወድቀው በየተራ፣
በደማቸው ቀለም የሳሏት ባንዲራ።

የወረደው ሁሉ ሲያወርዳት እንዳለይ ፣
ላዉለብልባት ሙቼ ባጥንቴ ክንድ ላይ።

አንሳት አንሳት አለኝ ሰንደቄን ከሾህ ስር፣
በሚኒሊክ ፈረስ ልብረር እንደንስር!!!


#ፋኖ_የጦር_መሪዎችህን_አስፈታ
#Amhara_Under_Attack
#ወጥር_አማራ
#አማራነት_ወይም_ሞት
#አንድ_አማራ
#ብአደናዊነት_ይውደም
#አማራነት_ይለምልም
#እኔም_ፋኖ_ነኝ
#ፋኖነት_ይለምልም
4.4K views11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 13:32:49
የወሎ ፋኖ አመጹን እንዳይቀላቀል በሚል ስጋት ወደ ግንባር እንድሄድ ተደርጎል። አትሸወዱ ጠረፍ መጠበቅ የመንግስት ግደታ ነው። ደሞዝ የማይከፈለው ፋኖ ግንባር መሄድ ሳይሆን በደንብ መደራጀትና አካባቢውን ነቅቶ መጠበቅ ነው የሚያስፈልገው። የ ኦሮሞ ብልጽግና ሴረኛ ወታደሮች ስልት ምናምን ብለው ሲወጡ የዛኔ ፋኖ ራሱን መከላከል ይጀምራል ወይም የሚፈልግ አካል ወደ አራት ኪሎ በሰላም እንድያልፍ ማድረግ ያስፈልጋል። ፋኖወች አትሸወዱ የኦሮሞ ብልጽግና ከፈለገ የህወሃትን ልብስ ለብሶ ይጨፈጭፋችሗል። ይሄ ሴረኛና ዘረኛ አስተዳደር ነው
https://t.me/voice_of_amhara_FANO
3.5K viewsedited  10:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ