Get Mystery Box with random crypto!

Veronica Melaku

የቴሌግራም ቻናል አርማ veronicateleg — Veronica Melaku V
የቴሌግራም ቻናል አርማ veronicateleg — Veronica Melaku
የሰርጥ አድራሻ: @veronicateleg
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.66K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የቴሌግራም ቻናል ነሐሴ 18/2013 ተከፈተ!

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-05-20 01:51:20 አዲስ አበባን በፍጥነት በመቆጣጠር የኦሮሚያን ሉዓላዊ ሀገርነት ለማብሰር በወለንጪቲ ዙሪያ የተከማቸው 1ኛ ክፍለ ጦር እየተባለ የሚጠራውን የኦነግ ሀይል በተመለከ ከታች ያያዝኩትን ብየ ነበር። ይሁን እንጂ በርካቶች ውሸት ነው በአንቺ ውሸት አያምርም ሲሉኝም ነበር። ይሁን እንጂ የኦነግ አንደኛ ክፍለ ጦር ከስልጠና ቦታው የተቀረፀውን ቪዲዮ ዛሬ @Ethio Daily አያይዞት ተመለከትኩ፤ እናንተም ከታች ባለው ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ!!! ነገርየው 100% እውነታ ነው። አምባገነኑ አብይ በፓርላማ እኛ ከፈለግን ሀገሪቱን ማፍረስ እንችላለን ማንም አያስቆመነም ያሉ ለምን ይመስልሓል። ሆሆሆ


2.4K views22:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 23:33:18 ቅዳሜ እና አሁድ በቆቦ ዙሪያ ውጊያ ለማድረግ የኦሮሙማው ሀይል እየተዘጋጀ ነው፤ ዛሬ አመሻሹ ላይ ዞብል ተራራ መድፎችን ሲተክል አምሽቷል!!
2.5K viewsedited  20:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 22:55:34 ከነአዲሱ ለገሰና በረከት ስሞን ብአዴን የእነ ይልቃልና ተመስገን ጥሩነህ አዴፖ (ብአዴን) ህዝብ ላይ የበለጠ ክህደት ፈፅሟል!!! ህዝቡን ለባርነት እና ቀጣይነት ላለው የመከራ ጊዜ የመስዋዕት በግ አድርጎ አቅርቧል!!
2.7K views19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 22:25:37 በሰሜን ሸዋ ዞን
ኤፈራታና ግድም ወረዳ ጀብውሀ ቀበሌ በባለፈው የኦሮሙማው ሀይል በፈፀመው ወረራ የተፈናቀሉ አማራዎች ከኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የመጡ ሰዎች ጤና ጣቢያውን፣ ኬጂ ትምህርት ቤቱን እና የአማራ ቤቶችን እየለዩ በማፍረሰ እንጨቱን እና ቆርቆሮውን እየተከፋፈሉ ነው፣በተለይ ሰሞኑን ከግንቦት 8-11 ባሉት ቀናት ውስጥ ተባብሷል። መሬቱም የእኛ ነው አታርሱም እያሉ ማሸማቀቅ ጀምረዋል።
2.8K views19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 19:14:00 በሸገር ከተማ ቤታቸው እየፈረሰባቸው ያሉ ሰዎችን እዛው አካባቢ ማስጠጋት እና ቤት ማከራየት 15,000 ብር እና የሶስት ወር እስራት ያስቀጣል እንደተባሉ ሰምተናል። 
ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት
3.2K views16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 18:33:00

3.2K views15:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 13:47:14 ልብ በሉ ይህ ሀይል ወለንጭቲ የሰፈረ የአብይ አህመድ ጦር ነው

3.6K views10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 13:18:51 አንድ ግለሰብ 7 የህገወጥ ቤት አፍራሽ ግብረሀይሎችን ገደለ
በአዲስ አበባ ለገጣፎ ቤቱን በማፍረስ ላይ የነበሩ አፍራሽ ግብረሀይሎችን ማፍረስ እንዲያቆሙ ለማድረግ ሲከላከል ሚስቱ ተወው ይገሉሀል በማለት መሀል ትገባለች። ቤት አፍራሾቹ አባውራውን ለመምታት የተኮሱት ጥይተ እሱን ስቶ ሚስቱን ይገድላታል።
ባልም የሰው ጎጆ አፍርሶ ማን በሰላም እንደሚኖር እናያለን በማለት በገዛው መሳሪያ 7 ቱን ግብርሀይል ገድሏቸው ተሰውሯል ሲሉ ምንጮች ገልፀዋል።
3.5K views10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 23:23:30 ብአዴን(ከመቃብር ውስጥ ሆኖ) ስለአማራ ህዝብ የማንነት ጥያቄ ትግል ማድረግ የሚጀምረው?
ሀ) ከኦሮሚያ ምድር 2,500,000 አማራ ለዘመናት በኖረበት ቀየ ሀብት ንብረቱ ተዘርፎ፣ ተጨፍጭፎ፣ ከጭፈጨፋው በአምላክ ረዳትነት የተረፈው አማራ በወሎና በጎጃም አውራጃዎች በሚገኙ የስደተኛ ጣቢያዎች ከሰፈሩ በኋላ

ለ) አዲስ አበባ እንዳልነበረ ሁኖ ሸገር ገለመኔ እያሉ የ75,000 አባውራዎች የመኖሪያ ቤት በጊኒደር ፈርሶ ሰዎቹም በአካባቢው ተከራይተው እንደይኖሩ ተደርገው በደብረ ብርሃን የስደተኛ መጠለያ ካንፕ ከገቡ እና ሸሪዎቹ ጎዳና ላይ መኖር ከጀመሩ በኋለ

ሐ) የኦሮሙማው ሀይል ሰሜን ሸዋን በመውረር ህዝቡን በመጨፍጨፍ የኦሮሚያ አካል ካደረገው በኋላ

መ) አማራ የሆነውን ሁሉ ከልጅ እስከ አዋቂ ያለውን ፅንፈኛ እያለ በየማጎሪያ ጣቢያው ካጎረና የህዝብ አለኝታ የሆነውን ፋኖ ካጠፋ በኋላ

ሠ) የሌሎች ክልሎች ልዩ ሀይሎች ሳይነኩ የአማራ ክልል ልዩ ሀይል በይፋ ከፈረሰ በኋላ

ረ) በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች በድሮን የአርሶ አደር መንደሮች ከወደሙ በኋላ

ሰ) ሁሉም መልስ ነው!!
3.9K views20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 19:06:41 በወለንጪቲ አካባቢ የሚርመሰመሰው የኦነግ ሰራዊት ፊሽካው ሲነፋለት አዲስ አበባን ለመውረርና ሀገረ ኦሮሚያን እውን ለማድረግ ሰልጥኖና ተደራጅቶ የተቀመጠ ነው!! ከህዝብ በሚዘረፈው ገንዘብ አብይ አህመድ ትጥቅና ሬሽን ያቀርብላቸዋል!!! ይህን ማመን ካልፈለክ ራስህ ዋጋ ትከፍላለህ!!
4.0K views16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ