Get Mystery Box with random crypto!

የኔ... (ነጃት ሀሰን) : ወደቅኩ አልኩት... ውድቀቴ ግርጌ የተገነባልኝን ማማ ሳላስታውል! | Venue

የኔ...
(ነጃት ሀሰን)
:
ወደቅኩ አልኩት... ውድቀቴ ግርጌ የተገነባልኝን ማማ ሳላስታውል!

ብቻዬን ተውከኝ አልኩት... ከስብስቤ ክፋት እንደጠበቀኝ ትዝም ሳይለኝ!

ውበቴም ፍቅሬም ዓለሜም ባንተው ተሰራ አሏህዋ...ብዙ ምስጋና ላንተው ይገባ...አልሐምዱሊላህ!

አሏህዋ ከህመም መሻሪያ የምትሆንን... ከውድቀት መነሻ... ከክህደት መዳኛ የምትሆነንን ሰላምና ደህንነት በአበባችን በነብያችን ሙሐመድና በባልደረቦቻቸው እንዲሁም በቤተሰቦቻቸው ላይ አስፍን!

ሰናይ ጁመዓ
:
@Venuee13
@Venuee13