Get Mystery Box with random crypto!

ምስሉ ላይ የምትመለከቱት ስታዲዬም 2026 የአለም ዋንጫ ከሚያዘጋጁት 3 ሀገራት መካከል አንዱ የሆ | VAR sport

ምስሉ ላይ የምትመለከቱት ስታዲዬም 2026 የአለም ዋንጫ ከሚያዘጋጁት 3 ሀገራት መካከል አንዱ የሆነችው ሜክሲኮ ሞንቴራይ ስታዲዬም ነው

ውስጥ ሁናችሁ ያለው እይታ ይህንን ይመስላል። 2026 ከሚጫወቱበት ስታዲዬም ውስጥ አንዱ ነው።