Get Mystery Box with random crypto!

በአልጄርያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን | VAR sport

በአልጄርያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሀያ ስምንት የቡድን አባላት ይፋ ተደርገዋል።

ጥሪ የቀረበላቸው የተጫዋቾች ዝርዝር በምስሉ ላይ ተያይዟል።

ዋልያዎች ጥር 5/2015 የመጀመሪያ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል።

@varsport_et