Get Mystery Box with random crypto!

በዛሬው እለት የዛሬ 25 አመት ሮናልዶ ናዛሪዮ የመጀመሪያውን ባሎንዶር አሸነፈ። በ1997 በ6 | VAR sport

በዛሬው እለት

የዛሬ 25 አመት ሮናልዶ ናዛሪዮ የመጀመሪያውን ባሎንዶር አሸነፈ።

በ1997 በ66 ጨዋታዎች 56 ጎሎችን አስቆጥሮ ነበር።