Get Mystery Box with random crypto!

ከዑለሞች ንግግር… አንዴ የሆኑ ሰዎች በጀማዓ ሰግደው ከማእሙሞች መካከል አንዱ እረሳ። ኢማሙ ከሩኩ | Ustaz kamil Selman أستاذ كامل سلمان

ከዑለሞች ንግግር…
አንዴ የሆኑ ሰዎች በጀማዓ ሰግደው ከማእሙሞች መካከል አንዱ እረሳ። ኢማሙ ከሩኩዕ ቀና ካሉ ቡኋላ ሩኩዕ ያልወረዱ መሰለውና ኢማሙን ለማስታወስ
(واركعوا مع الراكعين)
የሚለውን ቀራ።
ማእሙእሞቹም
{كلا لا تطعه واسجد واقتب}
የሚለውን ቀሩ። የመልስ ምት መሆኑ ነው።

منقول