Get Mystery Box with random crypto!

unionacademy10th

የቴሌግራም ቻናል አርማ unionacademy10th — unionacademy10th U
የቴሌግራም ቻናል አርማ unionacademy10th — unionacademy10th
የሰርጥ አድራሻ: @unionacademy10th
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 129
የሰርጥ መግለጫ

school material

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-29 22:06:28
Share!
30 views19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 08:02:42
85 views05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 08:39:48 የዩኒየን አካዳሚ ንቁ ወላጅ ብቁ ልጅ ስልጠና ዋናው ግቢ በ3:00 ሰዓት ይጀምራል::
122 views05:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 21:04:56

128 views18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 03:54:43
109 views00:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-18 14:55:54
152 views11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-14 14:32:53
አስገራሚ ቅናሽ ተደርጎበት በመደብራችን ይገኛል
EYOB BOOK ZONE!!
READING REALLY MATTERS!!
ADDRESS:- ታይም ካፌ አጠገብ ሎጎስ የገበያ ማዕከል 1ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን!
always 20-50% discount! የሚያነቡ ያብቡ!
0968095969 / 0986113255
ለቴሌግራም https://t.me/EYOBBOOKZONE
FB:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100079026603980
135 views11:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-12 05:04:20 ትምህርት ቤታችን ዩኒየን አካዳሚ አዲስ አበባ ላይ ተቀባይነትን ማግኘት የቻለውንና የበርካቶችን ቤተሰብ በማንቃት ውጤታማ ልጆች የማፍራትና መልካም ግንኙነቶችን በማጠናከር የሚታወቀውን የስነልቦና አማካሪ እድሜአለም ግዛ (ማይንድ ሞርኒን የስልጠናና የማማከር አገልግሎት) ወደ ሀዋሳ በማምጣት ለወላጆች ስልጠና ያዘጋጀ በመሆኑ ቅዳሜ ሚያዚያ 8 ከጠዋቱ 2፡30 ቀድመው በመገኘት ሊያመልጥዎ የማይገባ በዋጋ የማይተመን የህይወት ዘመን ስንቅዎን ይሸምቱ ዘንድ ጥሪ እናቀርባለን፡፡
በስልጠናው የሚዳሰሱ ቁምነገሮች፡-
ሃሳቦች፣ የውስጥ ስሜቶች፣ የህይወት ጥያቄዎች፣ ስለ ራሳችን ያሉን ግራ መጋባቶች መልስ ያገኛሉ
ቁጣ፣ ብስጭት፣ ህመም፣ ድካም፣ አለመርካት፣ አሉታዊ አስተሳሰብ ቦታ ቦታቸውን ያገኛሉ።
ራስን መመልከቻ፣ ችግሮችዎን መፍቻ፣ ከራስ ጋር መታረቂያ፣ ቆሞ ማሰቢያ ስልጠና።
ልጆችዎን በልጅነታቸው የህይወት ክህሎቶችን ሲማሩ ንቃታቸው ይጠበቃል
ትኩረታቸው ይጨምራል
ተነሳሽነታቸው ከፍ ይላል
የመማር ፍቅራቸው ይጨምራል
ወላጆች ያርፋሉ ልጆች ስኬታማ ይሆናሉ::
106 views02:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-12 05:01:58
83 views02:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ