Get Mystery Box with random crypto!

ጧኢፈቱል መንሱራ

የቴሌግራም ቻናል አርማ tuaefetulmensura — ጧኢፈቱል መንሱራ
የቴሌግራም ቻናል አርማ tuaefetulmensura — ጧኢፈቱል መንሱራ
የሰርጥ አድራሻ: @tuaefetulmensura
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 240
የሰርጥ መግለጫ

https://t.me/tuaefetulmensura

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-19 21:57:14
https://t.me/tewehideyekdem
16 views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 21:19:33
አውነት ለአላህ ዲን ከሆነ የቆምነው
እኛ ከራሳችን ከአእምሮአችን ምናወጣው ጭማቂ የለም ሙሀጅሮችና አንሷሮችን መከተል ነው
#ኡስታዝ_ባህሩ_ተካ_ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/tewehideyekdem
17 views18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 21:58:32 ለእውነትን ፈላጊ በቂ ማርጃ

"ሀዳዲዮች ላይ ረድ እያደረግን ነው" ስለዚህ "ሀዳዲዮችም አይደለንም" "ሀጁሪዮችም አይደለንም" ለሚሉ አንዳንድ ቂላቂሎች ይህችን መድኃኒት አድርሱልኝ፡፡

በዶ ሙግት እውነታን አይቀይርም!!!

ሀዳዲዮች
አይደለንም ነው ያላቹት

እንደው ከሀዳዲዮችም ትቢሳላቹህ።

ኡሁን ሚን ሊትሉ ይሁን؟

"ሀጁሪይ ከሆንክ ውሸታም መሆን ግድ ነው"

በሸይክ አቡ-ዛር ሀፊዘሁላሁ ወረኣሁ

https://t.me/tewehideyekdem
37 views18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 09:15:52 ተብዲዕና ተሕዚር
ውድ ሰለፍይ ወንድምና እህቶች ከሰለፍያ መርሆች አንዱ የባጢል አንጃዎችን ባጢል ለህዝቡ ግልፅ ማድረግና ከእነርሱ ማስጠንቀቅ ነው ። የሰለፍ ዑለሞች ከሙኻሊፍ ማስጠንቀቅን እንደ ጂሃድ ነው የሚቆጥሩት ።
ለኢማሙ አሕመድ አንድ ሰው መስጂድ ቁጭ ብሎ ቢሰግድ ፣ ቢቀራ ፣ ዒባዳ ቢያደርግ ይሻለዋል ወይስ ከሙኻሊፎች ( ከሙብተዲዖች) ቢያስጠነቅቅ ተብለው ሲጠየቅ መስጂድ ቁጭ ብሎ ቢሰግድ ቢቀራ ለራሱ ነው ። ከቢዳዓ ባልተቤቶች ቢያስጠነቅቅ ለህዝቡ ነው ይህ ይሻላል ነው ያሉት ። በዚህ ዙሪያ የመጡ አሳሮች ቁጥር ስፍር የላቸውም ። ቁርኣንና ሐዲስ ከሙኻሊፎች በማስጠንቀቅ የተመሉ ናቸው ።
ከዚህ ጋር በተገናኘ መታወቅ ያለበት
– ተብዲዕ ( እገሌ ሙብተዲዕ ነው ብሎ ብይን መስጠት )
– ተሕዚር ( ከአንድ ግለሰብ ወይም ጀማዓ ማስጠንቅ)
– ረድ ( አንድን ንግግር ወይም ፁሑፍ ትክክል አለመሆኑን በመረጃ በመግለፅ ምላሽ መስጠት )
የሚገናኙበትና የሚለያዩበት ሁኔታ መኖሩን ማወቅ ነው ።
ይኸውም : – ረድ ሰፋ ያለው ክፍል ሲሆን በሰለፍይም ላይ በሙኻሊፍም ላይ ሊደረግ ይችላል ። አላማው ረድ የሚደረግበት ንግግር ወይም ፁሑፍ ስህተት መሆኑን መግለፅና ሰዎች እንዳይሰሩበት ማድረግ ስለሆነ ።
– ተሕዚር ከግለሰብ ፣ ከጀማዓ ፣ ከንግግር ፣ ከፁሑፍ ሊሆን ይችላል ። ከግለሰብ ወይም ጀማዓ በልቅ ተሕዚር ለማድረግ ያ ጀማዓ ወይም ግለሰብ ከሱና የወጣ መሆን አለበት ። ነገር ግን በተገደበ መልኩ ከሰለፍይም ተሕዚር ሊደረግ ይችላል ። በተለይ ያ ሰለፍይ በሆነ መስአላ ላይ ተሳስቶ ፅፎ ወይም ተናግሮ ወደ አኼራ ሄዶ ከሆነ እከሌ በዚህ ንግግሩ ወይም ፁሑፉ ተሳስቷል ያን ንግግር አትስሙት ወይም በዚህ ፁሑፍ ተሳስቷል አታንብቡት ተብሎ ማስጠንቀቅ ይቻላል ። በህይወት ካለ ስህተቱ ይገለፅለታል እንዲያስተካከል ይነገረዋል ። የዓቂዳና ሚንሀጅ ጉዳይ ከሆነና አሻፈረኝ ካለ ከሱና ሊወጣም ይችላል ።
– ተብዲዕ ( እገሌ ሙብተዲዕ ነው ብሎ ሑክም መስጠት ) ይህ ከላይ ከገለፅናቸው ረድና ተሕዚር የሚለየው በቢዳዓ አራማጅ ላይ የሚሰጥ በመሆኑ ነው ። አንድ ሰው ሙብተዲዕ ነው የሚባለው ከሰለፍያ መርሆች አንዱን ወይም ከዛ በላይኻልፎ ሙኻለፋው ዑዝር የማያሰጠው ከሆነ ነው ። ይህን ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያና ኢማሙ አሽሻጢብይ ተቅሪር ያደረጉት ሐቅ ነው ። ይህም ማለት አንድን ሰው ሙብተዲዕ ነው ለማለት የሰራው ቢዳዓ በሸሪዓ ቢዳዓ መሆኑ የታወቀ መሆን አለበት ። ተብዲዕ ሸሪዓዊ ብይን ስለሆነ ቢዳዐነቱ በሸሪዓ መረጋገጡ ግድ ነው ። ቢዳዓ መሆኑ ብቻ በቂ አይደለም ያ ብይን የሚሰጥበት ሰው ይህን ቢዳዓ መስራቱም መረጋገጥ ይኖርበታል ። ቢዳዓው መስራቱ ከተረጋገጠ በኋላ የሰውየው ሁኔታ ይታያል ።
ሱና ላይ ያለ ፣ ሱና የሚያሰራጭ ፣ በሱና የሚታወቅ ከሆነ ብይን ከመሰጠቱ በፊት ያ የሰራው ነገር ቢዳዓ መሆኑና መመለስ እንዳለበት ይነገረዋል ። ከተቀበለና ከተመለሰ አልሐምዱ ሊላህ የሚፈለገው ያ ስለሆነ ያበቃል ። አሻፈረኝ ብሎ አልመለስም ካለ ዑለሞች መስላሀና መፍሰዳውን አይተው ብይን ይሰጣሉ ። ነገር ግን የቢዳዓ አራማጅነቱ የሚታወቅ ከሆነ የሰለፎችን መርህ የጣሱ አንጃዎች አካል ከሆነ ወይም ራሱን ወደዛ አንጃ የሚያስጠጋ እኔ ሱፍይ ነኝ ፣ እኔ ኢዋንይ ነኝ ፣ እና የመሳሰሉ ማንነቱን የሚገልፁ ፁሑፎችና ንግግሮች ነሽር የሚያደርግ ከሆነ የዚህ አይነቱ ሙብተዲዕ ለማለት በያን ወይም ሑጃ አያስፈልገውም እነዚህ አንጃዎች የቢዳዓ አንጃዎች መሆናቸውን ያወቀ ሙብተዲዕ ነው ሊል ይችላል ። ይህ ጉዳይ በጣም ሰፊና ጥቅ እውቀት የሚፈልግ ከመሆኑ አንፃር ወደ ዑለሞች ማስጠጋቱ አስፈላጊ ነው ። ጣሊበል ዒልም የሆነ ሰው ዑለሞች የሚሉትን እንዲህ ብለዋል ነው ማለት ያለበት ። ዑለሞች በመረጃ ያስቀመጡትን ብይን መቀበል ግድ ስለሆነና እንደነዚህ አይነት ጉዳዮች የሚመለከተው እነርሱን ስለሆነ ።
ሌላው ከዚህ ጋር በተያያዘ እገሌ ሙብተዲዕ ነው የሚለው ብይን መስጠት ፈርደል ኪፋኢ ( ከፊል ሰው ከሰራው ወንጀሉ ከሌሎች ላይ የሚወድቅ ) መሆኑን ማወቅ ያስፈልጋል ። በአንድ ሀገር ላይ ያሉ ታዋቂ ዑለሞች በአንድ ሰው ላይ በመረጃ ብይን ከሰጡ ሌላው ይህን ብይን መቀበል ነው ያለበት ። መቀበሉ የዑለሞቹን ብይን በማሰራጩቱና ሳይነቅፍ በሚጠየቅ ጊዘ ዑለሞች እንዲህ ብለዋል ብሎ በማሳወቁ ሊታወቅ ይችላል ።
አላህ ሐቅን አውቀው ከሚሰሩበትና ባጢልን አውቀው ከሚርቁት ያድርገን ።
http://t.me/bahruteka
41 views06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 19:58:04 የጁሙዓ ኹጥባ

የኹጥባው ርዕስ፦
አላህ ለአማኞች
ያዘጋጃት ውቧ ጀነት!!


በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚ (ሀፊዘሁሏህ)

በደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ በተማሪዎች መስጂድ የተደረገ ኹጥባ

http://t.me/Abdulham

join
https://t.me/tewehideyekdem
https://t.me/tewehideyekdem
54 views16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 21:16:14 قال -ﷺ-: "من سلك طريقاً يلتمس فيه علماً سهل الله به طريقاً إلى الجنة

رواه مسلم

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ

እውቀትን ፈልጎ መንገድ የጀመረ ሰው አላህ የጀነትን መንገድ ገር ያደርግለታል።

(ሙስሊም ዘግቦታል)

https://t.me/tewehideyekdem
56 views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 21:05:23 ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ሰለፎች እንዲህ ሆንኩኝ በማለት ችግራቸውን ለፍጡር ስሞታ ማቅረብን ይጠሉ ነበር። ምንም እንኳን ለሰዎች በመናገር ውስጥ የተወሰነ እረፍት የሚገኝ ቢሆንም ነገር ግን በውስጥ የደካማነትና የበታችነት ምልክት አለበት። ምንም ይሁን ምን መሶበር የጥንካሬና የበላይነት ምልክት ነው።

الثبات عند الممات (1/55)
https://t.me/tewehideyekdem
42 views18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 23:04:39
https://t.me/tewehideyekdem
52 views20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 20:43:18 አዲስ ኪታብ ቂርአት
➬➬➬➬➬

የኪታቡ ስያሜ
الأربعون اللتمية في العقائد والمناهج السلفية
አል’አርበዑነ አል’ለተሚየህ ፊል’ዓቃዒዲ ወል’መናሒጂ አስ’ሰለፊየህ

ክፍል 3
➚➚➚

የኪታቡ አዘጋጅ
تأليلف:- أبي عبد الحليم عبد الحميد بن ياسن اللتمي حفظه الله
ፀሐፊ፦ ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ ያሲን አል'ለተሚይ አሱኒይ አሰ'ለፊይ ሀፊዘሁሏህ

ትምህርቱ የሚሰጠው
በኡስታዝ አብዱልቃድር ሀሰን ሀፊዘሁሏህ

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ
መድረሰቱል ኢስላህ ፖሊስ ክበብ ገባ ብሎ ኑሪ ሜዳ
#በከተማችን_ብቸኛዋ_የሠለፍዮች_መድረሳ
ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰዓት
ዘወትር እሁድ
join
https://t.me/tewehideyekdem
https://t.me/tewehideyekdem
46 views17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 20:30:31 ኢማሙል አውዛእይ "አላህ ይዘንለት" እንዲህ ብሏል።

ነፍስህ በሱና ላይ አፅናት። ቀደምቶች በቆሙበት ቁም። እነሱ ያሉትን ተናገር። ዝም ያሉትን አንተም ታቀብ። የደጋግ ቀደምቶችህን መንገድ ይዘህ ተጓዝ። ለነሱ የበቃቸው ላንተም ይበቃሀል።

( الحلية " تهذيبه " 61/3 )
https://t.me/tewehideyekdem
https://t.me/tewehideyekdem
37 views17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ