Get Mystery Box with random crypto!

+++ የማርታ ጸሎት +++ ማርያም: ትእዛዙን ሰሚ ማርታ: የማይታዘዘውን አምላክ አዛዥ፣ 'ንገራ | ሳሙኤል ተመስጌን ወ/ሃና

+++ የማርታ ጸሎት +++

ማርያም: ትእዛዙን ሰሚ
ማርታ: የማይታዘዘውን አምላክ አዛዥ፣ "ንገራት" ባይ። (ሉቃ 10፥40)

እኛስ የእርሱን ትእዛዝ በትሕትና እንሰማለን ወይስ እንደ ማርታ "እንዲህ አድርግ? እንዲህ ተናገር?" ብለን የምንፈልገውን እናዘዋለን?

እስኪ ጸሎታችንን እናስተውል?!

ዲያቆን አቤል ካሳሁን
አዲስ አበባ