Get Mystery Box with random crypto!

#ኢትዮጵያ ከዝናው:ማማ:ላይ ከአምባው:ራስ፡በላይ፤ ለእይታ:ማይጋርድ ጎልቶ: | ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህንና ጥበብ

#ኢትዮጵያ

ከዝናው:ማማ:ላይ
ከአምባው:ራስ፡በላይ፤
ለእይታ:ማይጋርድ
ጎልቶ:ሚታይ:ቅላይ፤
ከአርያም:ዋልታ
ግብግቡን:አድፍጦ፤
በቃልኪዳን:እስር
ሰንደቅሽ:ይታያል:ከዳመናው:ጎልቶ፤

እናም.........

ወይ:ቅናት:አይሉት
ጠላትሽ:በርክቶ፤
እናልማሽ:በሚለው
የሚያጠፋሽ:በዝቶ፤
ከል:ይጥልብሻል፤
ማጥፋት:ባንችሉ:እንኳን:
ቢያንስ:ይጋርድሻል።


ሚኪያስ እንዳለው
@tsegaye_gebremedihen
@tsegaye_gebremedihen
@tsegaye_gebremedihen