Get Mystery Box with random crypto!

#ኑሮ_እና_ጣእሙ ሙያዬን ታውቃለህ ፤ ማጀቴን ታያለህ ፤ 'እንጀራሽ እንክርዳድ ፤ ገበታሽ ጣዕም | ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህንና ጥበብ

#ኑሮ_እና_ጣእሙ

ሙያዬን ታውቃለህ ፤ ማጀቴን ታያለህ ፤
"እንጀራሽ እንክርዳድ ፤ ገበታሽ ጣዕም-አልባ!"
ለምን ትለኛለህ ?

በል ዝም-ብለህ ብላ!!
ቸርቻሪ መንግስታት ፤
ሰነፍ ገበሬዎች ፤
በዝባዥ ነጋዴዎች ፤ በበዙበት ዓለም ፤
ጠንካራ ጥርስ እንጂ ፤ ቀማሽ ምላስ የለም !!

በረከት በላይነህ
@tsegaye_gebremedihen
@tsegaye_gebremedihen
@tsegaye_gebremedihen