Get Mystery Box with random crypto!

የእውነተኛ የፍቅር ተረኮች❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ truth457 — የእውነተኛ የፍቅር ተረኮች❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ truth457 — የእውነተኛ የፍቅር ተረኮች❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የሰርጥ አድራሻ: @truth457
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 694

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-05-29 23:52:00 ሳቄን መልስልኝ
.https://t.me/truth457
.
ተግባር ላይ ያልዋለ ቃልህን አምኜ፤

አንተን ብቻ እያሰብኩ ሰማይ ምድር ሆኜ፤

ፊደል አሳምረህ በሰጠኽኝ ተስፋ፤

ድንገት ብትለየኝ ሳቄን ይዞት ጠፋ፤

ሳቄን መልስልኝ ልቤን ትቼዋለሁ፤

ልብ ማለት ቀርቶ መስማት ጠልቻለው።
የእውነተኛ ፍቅር ምርጥ ተረኮች

https://t.me/truth457

https://t.me/truth457

የእውነተኛ ፍቅር ምርጥ ተረኮች
558 views20:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 03:32:31 እኔ ውስጤ ያለውን ለመግለፅ ደካማ ነኝ ነገር ግን በመንከባከብ ላይ
መጥፎ አይደለሁም ፣
ለአንተ ፍጹም አይደለሁም ግን አሁንም ለአንተ ከትላንትና የተሻለ ለመሆን
በየቀኑ እየሞከርኩ ነው https://t.me/truth457
የእውነተኛ ፍቅር ምርጥ ተረኮች
700 views00:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 00:10:18 ​​ አንድ ቀን አንቺን ማፍቀሬ ስህተት እንደሆነ ቢገባኝ እንኳን አልቆጭም...በህይወቴ ከፈፀምኳቸው ስህተቶች ሁሉ
ያማረውና የማልፀፀትበት ስህተቴ
እንደሆንሽ አምኜ እኖራለሁ።...

ዳግም ባገኝሽ በህይወት መንገዴ
ደጋግሜ አፈቅርሻለሁ ስህተት መሆኑን እንኳን እያወቅኩ፨ https://t.me/truth457
934 views21:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 00:01:06 ​ ፍቅር ማለት በአመታት ብዛት አይደለም
አንዳንድ ሰው እንደ አጋጣሚ ህይወትህ ውስጥ ይገባል
በውስን ጊዜያት ውስጥ ልብህን ይገዛዋል
የልብህ ንጉስ ይሆናል
ከሱ በላይ መኖር አልችልም እስከምትል ድረስ የህይወትህ
አስፈላጊ ነገር ሆኖ ታገኘዋለህ
ፍቅር ማለት በልብ መገናኘት እንጂ በአመታት ብዛት አይደለም
:¨·.·¨:
እኔ እና እሷ
https://t.me/truth457
https://t.me/truth457
876 views21:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 23:58:03 አሳቤን በዝርዝር እሩቅ ስለሆነ
ያለሽበት አገር አልቻልኩም ለመኖር
በፍቅርሽ ታስራ መቼ ትመጫለሽ
ነገ ወይስ ዛሬ ባይን እልናዬ ምን
አማራጭ አለኝ ከማዘን በስተቀር
https://t.me/truth457
https://t.me/truth457
762 views20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 00:47:36 እኔና ጨረቃ
https://t.me/truth457
አመሻሽ ላይ ሆኜ ሳስብሽ ሳስብሽ
በረንዳ ላይ ሆኜ አንቺኑ ስስልሽ
ስላንቺ የሚያወራ ግጥም ስፅፍልሽ
አንባ ከአይኖቼ ዱብ ዱብ እያሉ
አይኔና ጉንጮቼ በእንባ ሲሞሉ
ከሰማይ ላይ ሆና ትታዘበኛለች
አጇን በአፏ አርጋ ታፈጥብኛለች
ደንገጥ አልኩኝና እንባዬን ጠረኩኝ
እሷም ቀስ በቀስ እኔን ቀረበችኝ
ብርሀኗ ልዩ ነው ሁሉን የሚያስረሳ
ፈዝዤ ቀረሁኝ ፎቶ እንደሚነሳ
አኔ ጋር ደረሰች ከዋክብት አጅቧት
መንቀጥቀጥ ጀመርኩኝ እኔም በፍርሀት
ጠጋ አለችና አይዞህ ጨረቃ ነኝ
አትፍራ አትሽሽ ብላ አቀፈችኝ
ኮከብ እንዳጀባት እየነገርችኝ
እንባዬን ጠራርጋ አይኖቼን እያየች
በሹክሹክታ መንፈስ ማውራት ጀመረች
አይዞህ ጠንከር በል ምንም አትሆንም
እውነት ካፈቀርቃት የትም አትሄድም
ለፍቅርክ ምስክር እሆንልካለው
ካለችበት ሄጄ እነግርልሀለው፡፡
ያቺ ውብ ጨረቃ ቀርባ አፅናናችኝ
ለተከፋው ልቤ ደስታን ሰጠችልኝ
https://t.me/truth457
https://t.me/truth457
የእውነተኛ ፍቅር ምርጥ ተረኮች
870 views21:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ